ከድምፃዊ ቤቲ ጂ እና ቸሊና ጀርባ ያለው ወጣት

November 5, 2021 By admin 0

ቤቲ ጂ፤ በአምስተኛው የመላው አፍሪቃ የሙዚቃ ሽልማት (አፍሪማ) ላይ በስድስት ዘርፎች ታጭታ ሦስቱን ወደሃገሯ ይዛ ተመለሰች። ታድያ ከቤቲ ጂ ስኬታማ አልበም ጀርባ ብዙ ያልተባለለት አንድ ወጣት አለ። ያምሉ ሞላ ‘ወገግታ’ አልበምን ሙሉ በሙሉ ‘ፕሮዲዩስ’ ከማድረግም አልፎ የአልበሙን ሙዚቃዎች ሙሉ ግጥም የፃፈላት እርሱ ነው። «አልበሙ የሁለታችንም…

”አዝማሪዎቻችን የሙዚቃ ሳይንቲስቶች ናቸው”

November 5, 2021 By admin 0

ከአምሳ ሁለት ዓመታት በፊት ኒውዮርክ ባለች በትንሽ ስቱዲዮ ውስጥ የተፈጠረው ኢትዮ-ጃዝ ከአይፎን 8 ማስተዋወቂያነት በጀርመን ውስጥ እስካለ መንደር ስያሜ ሊሆን ችሏል። የሰሩት ሙዚቃ ለአይፎን 8 ማስተዋወቂያ ከመሆን ጋር ተያይዞም የተወሳሰቡ ጉዳዮች እንዳሉና ከእሳቸው ፈቃድ ውጭ ሙዚቃው እንደተሰጡ የሚናገሩት ሙላቱ ከወኪሎቻቸው ጋር በድርድር ላይ መሆናቸውን ለቢቢሲ…

የሙዚቃ ሕክምና እንዴት ይሰጣል?

November 5, 2021 By admin 0

በቅዱስ ያሬድ ዘመን ሰዎች ሙዚቃና ቅዳሴን በመጠቀም የታመመ ሰውን ስቃይ በመቀነስ ለታማሚው ምድራዊ ገነትን ለመፍጠር ሲጠቀሙበት እንደነበር በማውሳት ይጀምራሉ – ዶ/ር መልካሙ። በህዳሴ ዘመን ደግሞ የሙዚቃ ሐኪሞች የስሜታችንና የሰውነታችን ተፈጥሯዊ ለውጦችን ለማምጣት ሙዚቃን ለሳይንሳዊ ጥናት እንደተጠቀሙበት ያስረዳሉ። “አሁን ወዳለንበት ክፍለ ዘመን ስንመጣ፤ ሙዚቃና ሕክምና በጣም…

ሮፍናን ኑሪ ይባላል። ሙዚቃ አቀናባሪ

November 5, 2021 By admin 0

ሮፍናን ኑሪ ይባላል። ሙዚቃ አቀናባሪ፣ ዲጄ፣ ድምጻዊም ነው። ዲጄ ሮፊ በሚለው የመድረክ ስሙ ይታወቃል።ከሳምንታት በፊት “ነጸብራቅ” የተሰኘ አልበም አውጥቷል።በአልበሙ ስምንተኛ ሙዚቃ “ጋሞ ዳሬ” የልጅነት ትውስታውን በግጥምና ዜማ ከሽኗል። እናቱ እጅግ ለሚወዱት ሰው ስጦታቸው ጥበብ ነጠላ፣ ጋቢ ወይም ቀሚስ ነው። ሮፍናን የልጅነት ትውስታውን አንግቦ ወደ ደቡብ…

እግር ኳስና የኢትዮጵያን ስም በአውሮፓ ያስጠራችው ሎዛ

November 5, 2021 By admin 0

ሎዛ ለቢቢሲ አዲስ አይደለችም። የማልታውን ቡድን ቢርኪርካራ እንደተቀላቀለች እንዴት ነው ሕይወት በአውሮፓ ስንል አናግረናት ነበር። ከዚያ ቃለ ምልልስ በኋላ ሎዛ ብዙ ታሪክ ፅፋለች። ሪከርድ ሰብራለች። ሎዛ ለሌሎች አንጋፋ የስፖርት መገናኛ ብዙሃንም አዲስ አይደለችም። ከጎል ዶት ኮም ጀምሮ እስከ ካፍ ኦንላይን ስለሎዛ አውርተው አይጠግቡም። ቡድኗ ቢርኪርካራ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ እንደ አዲስ የጀመረው ደግሞ ባለፈው የውድድር ዘመን ነው።

November 5, 2021 By admin 0

25ኛው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ከጥቅምት 8/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተካሂደዋል። የሳተላይት ማሰራጫው በበርካታ የአፍሪካ አገራት ይሠራል። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግን ዲኤስ ቲቪ የተሰኘው የሳተላይት ማሰራጫ በሚሠራባቸው ቦታዎች ሆነው መከታተል ያስችላል። ከዚህ ቀደም ፕሪሚዬር ሊጉ የተለያዩ እንከኖች ተስተውለውበታል። ከእነዚህም መካከል የተጫዋቾችና ደጋፊዎች…

የመጀመሪያው ቶታልኤነርጂስ ካፍ የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ይጀምራል።

November 5, 2021 By admin 0

በግብፅ አቆጣጠር ከሰዓት 10 ሰዓት የሚጀምረው ይህ በአፍሪካ ታሪክ የመጀሪያው የሆነው ውድድር ለሁለት ሳምንታት የሚዘልቅ ነው።የአፍሪካ እግር ኳስ አስተዳዳሪ የሆነው ካፍ በማኅበራዊ ሚድያ ገፆቹ ውድድሩን በማስመልከት ሰፊ ዘገባ እያወጣ ይገኛል። የካፋ የሴቶች እግር ኳስ ክፍል ነባር ማኔጀር የሆኑት መስከረም ታደሰ ይህንን ውድድር ከጠነሰሱና ካሳኩ ሰዎች…

ተግባራዊ የምርምር ውድድርና ሲምፖዚየም በደሴ ከተማ ተጀመረ።

November 5, 2021 By admin 0

ዝግጅቱ ለአምስት ቀናት በሚያደርገው ቆይታ 138 አሰልጣኞችና ሰልጣኞች ተወዳድረው የሚያሸንፉት በቀጣይ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው ተመሳሳይ መረሃ ግብር እንደሚሳተፉ  ተገልጿል። በተጨማሪም በኢንተር ፕራይዞች፣ አንቀሳቃሾችና ሌሎች የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ተወዳድረው ከአንድ እስከ ሶስት ለሚወጡትም ዕውቅና እንደሚሰጥ ተመልክቷል። የክልሉ ቴክኒክ ሙያ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ  ምክትል ኃላፊ አቶ ድረስ…

በጎ ተጽዕኖ በሚያሳርፍ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ትግበራ ላይ የተሰማሩት ተመራማሪ አንድ ሚሊዮን ዶላር አሸነፉ

November 5, 2021 By admin 0

በሰው ልጆች ሕይወት ውስጥ በጎ ተጽዕኖ በሚያሳርፍ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ትግበራ ዙሪያ የተሰማሩት አሜሪካዊቷ ተመራማሪ የአንድ ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ማሸነፋቸው ተነገረ። በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ የኖቤል ተስተካካይ የሚባልለትን የአንድ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ሽልማት አሜሪካዊቷ ተመራማሪ ማሸነፋቸው ተገልጿል። ሽልማቱ ዘንድሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሄደ ሲሆን የዘንድሮ…

በዲጂታል ስራ ፈጠራ ውድድር ያሸነፉ ወጣቶች የሥራ መጀመሪያ ገንዘብ ተሸለሙ

November 5, 2021 By admin 0

አዲስ አበባ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን በዲጂታል ስራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ 17 ወጣቶች ወደ ስራ መግባት የሚያስችላቸውን የገንዘብ ሽልማት አበረከተ። ኮሚሽኑ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራምና ኤክስ ሀብ ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር ሃሳብን ወደ ሥራ በማበልፀግ ሂደት ለ4 ወራት ያሰለጠናቸውን 17 ወጣቶች ዛሬ አስመርቋል። በ2012…